Sarcho tube
Sarcho tube's Channel
 
 
የቸኮሌት አናናስ pineapple chocolate
107
 
Profile
 
Name
Sarcho tube
Description
ጤና ይስጥልኝ እንኩዋን ወደ ሳርቾ ቤት በደህና መጡ፡፡
ሳራ እባላለው ባለትዳር እና የሶስት ልጆች እናት ነኝ፡፡ የእጅ ስራ በጣም እወዳለው ከሚያዝናኑኝ ነገሮች አንዱ ነው፡፡
እኔ ሰርቼ የወደድክዋቸውና ለናንተ ይጠቅማሉ ያልኩዋቸውን ተሞክሮዎች ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡
ከምሰራቸው የእጅ ስራዎች ለእርስዎ የሚሆን ካለ subscribe በማረግ እና ደወልዋን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
እንዲሁ ስራዬን አይተው ከወድዱት like and share በማረግ ያበረታቱኝ


Subscribers
2K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
ethiohometube (4 minutes ago)
ድንቅ ሞያና አሠራሩ ላይክክክ
omturkeychannel1191 (9 minutes ago)
ዋውውውው በጣም ያምራልበርችልኝ
Kalidesmael (17 minutes ago)
ማሻላህ እጅሽ ይባረክ
hanatube4994 (27 minutes ago)
Wow berechi gobeze
BostonTube9618 (32 minutes ago)
ሣርቿ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ
fufumare3401 (47 minutes ago)
በጣም ቆንጆ ነው ያምራል በርች
yasinyordi (51 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት መልክ ዛሬ ነው ያየሁት በርቺልን
tesfaweldegebriel7270 (2 hour ago)
Thanks for sharing I love you so much Tsion negne
hlinatube5665 (1 hour ago)
Betam arif new
ስስትስስት (2 hours ago)
በጣም ቆንጆ ነው
mafamilytube8258 (11 hours ago)
Amazing talent I like it
MesrakandDestiny (19 hours ago)
Thank you for sharing dear looks awesome 🏽🏾
hrittube2663 (13 hours ago)
ጎበዝ ቆንጆ ነው ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ
lulitlula4290 (1 hours ago)
ሳርቾ ዋዉበጣም ቆንጆ ነውእናመስግናለን🏽🏽🏽🏽️️
banchi8014 (9 hours ago)
Woooow Betam Yamiraaaal
bettwascorner (20 hours ago)
ሳሪቾዬ እንዴት ጎበዝ አንደሆንሽ በርቺልኝ️
yemigerma5034 (15 hours ago)
በርቺ አሪፍ ነው
tinatewodros9327 (19 hours ago)
It’s beautiful good job 🏽 🏽
ayniethiopia1495 (5 hours ago)
ይምወድሽ በርችልን ፍቅር
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.30 getAdditionalSections finish at: 0.60 applyHTML finish at: 2.70