Profile
Name
ZuKira ዙኪራ
Description
Welcome, dear guests! This channel is all about sharing life-changing experiences and knowledge that will help you be conscious and aware of your human potential to be successful and impactful in life. We are born with huge potential, and this channel is aimed at unleashing the hidden potential within us by sharing wisdom, powerful scientific findings, knowledge, and much more!
ቤተሰቦች እንካን ደህና መጣቹ በዚህ ቻናል አቅሞን አውጥተው እንዲጠቀሙ የሚያግዞት ትምህርቶችን አዘጋጅተን እናቀርብልዎታለን እርሶ ቤተሰብ ይሁኑ እና እየተዘጋጁ የሚቀርቡትን ጠቃሚ ትምህርቶች በነፃ ይከታተሉ:: አላማችን ያወቅነውን ትንሽ ነገር ማሳወቅ: ማካፈል እና ማንቃት ነው!
Key Words
#life #personaldevelopment #change #awareness #selfhelp #education #mind
ሰብስክራይብ ያድርጉ!
ቤተሰቦች እንካን ደህና መጣቹ በዚህ ቻናል አቅሞን አውጥተው እንዲጠቀሙ የሚያግዞት ትምህርቶችን አዘጋጅተን እናቀርብልዎታለን እርሶ ቤተሰብ ይሁኑ እና እየተዘጋጁ የሚቀርቡትን ጠቃሚ ትምህርቶች በነፃ ይከታተሉ:: አላማችን ያወቅነውን ትንሽ ነገር ማሳወቅ: ማካፈል እና ማንቃት ነው!
Key Words
#life #personaldevelopment #change #awareness #selfhelp #education #mind
ሰብስክራይብ ያድርጉ!
Subscribers
1.51K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
(4 minutes ago)
ሠላምምም ለዚሕ ቤት መልካም ቆይታ ተቅጥር ያዉጣን ጉሉ አሚን
|
![]() |
ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
(10 minutes ago)
ሰላምህ ይብዛ በጣም ሀሪፍ መክር ነው ዋው ጎበዝ ሁሉም ባለበት ሳይሆን አይዳውን ቀይሮ ስራ ቢሰራ ተጠቃሚ ነበር የሚኮነው እናመሰግናለን በርታ
|
![]() |
AMELEGesit-r8x
(17 minutes ago)
ወንድም አለም በርታ
|
![]() |
keterotube6914
(28 minutes ago)
ዙኪራ ወንድሜ ስላልተመቸኝ አልፃፍኩም ነበር እና የገባሁት ቃል ጨርሻለሁ በሁለት ቀን ግን ስላልተመቸኝ አልፃፍኩም ነበር ግን ስለደረሰህ ይገባሀል ብይ አስባለሁ በሃያ ነው የደመርኩህ እና በርታ ወንድማችን
|
![]() |
YoditHaile-m8i
(31 minutes ago)
ስላም zku aerf ቆይታ now intelgent ጠሩ ምከር ነው 🏿🏿🏿🏿🏿🏿🏿🏿🏿🏿🏿🏿🏿🏿🏿
|
![]() |
Haymanot930
(47 minutes ago)
ሰላም ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን በርታ ባእውነት በጣም ሀሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
MohammedEndris-jy2tz
(52 minutes ago)
አህለን ወድማችን አሪፍ ቆይታ ነዉ በርታልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
|
![]() |
Amu82990
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ወንድማችን በርታልን አሪፍ ቆይታ ነበር
|
![]() |
Hadrazaynu
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም ዙኪራ። ሰላምህ ብዝት ትርፍ ይበል አሪፍ ምክር ነው በርታ
|
![]() |
BintNuri
(2 hours ago)
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ከልብ እናመሠግናለን ስለምትሰጠን መረጃ ክበርልን
|
![]() |
albkolcx6wd
(4 hours ago)
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ጠቃሚ መፍትሄ ነው
|
![]() |
Yektie
(22 hours ago)
ዙኪራ ወድሜ በርታልኝ የኔ ብርቱ ወድም
|
![]() |
Chereqa1357
(16 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
|
![]() |
keterotube6914
(15 hours ago)
ስለምታካፍለን ነገሮች በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እና እናመሰግናለን ወንድማችን
|
![]() |
Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ
(22 hours ago)
እንኳን ሰላም መጣህ ወድማችን እናመሰግናለን እምሰጠን ምክር በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ በርታልን
|
![]() |
ሰናይትይቱብ330
(10 hours ago)
ሰላም ሰላም ወንድሜ በርታ
|
![]() |
kweesweet8802
(12 hours ago)
ሰላም ለአንተ ይሁንወንድማችንበርታልን የምታቀርባቸው ቪዲኦች አርፊ ናቸው
|
![]() |
Mekuanint12
(2 hours ago)
እኳን ደና መጣህ ወንድማችን እውነት ነው የተናገርከው ሁሉ
|
![]() |
Tube-tv8ud
(6 hours ago)
ሰላም ወንድሜ በርታ
|
![]() |
Yinihewhat
(6 hours ago)
ሰላም ለዚህቤት ማሻአላህ ጡሩቆይታነበር ጡሩነገርነበር ያስተማርረን እናመሰግናለን
|
Add comment