Libam set - ልባም ሴት
Libam set - ልባም ሴት's Channel
 
 
የሀበሻ ቀሚስ አሠራር ክፍል 2
1,218
ሀበሻ ልብስ አሠራር ክፍል 3
574
ግማሽ ክብ ጉርድ ቀሚስ
215
ቀላል ነጭ ቀሚስ አሠራር
129
ቀላል የጨርቅ ዲዛይን
46
የጨርቅ ዲዛይን /2/
23
የኢትዮጵያ እጆች
15
የክር ዲዛይን // ዳንቴል
11
የክር ዲዛይን // ኪሮሽ
10
ለእህቶች ብቻ
9
የክር ዲዛይን
7
 
Libam set - ልባም ሴት
Profile
 
Name
Libam set - ልባም ሴት
Description
DIY, personal views on social life and public events channel.

ቤተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ!
#Martha #libamset #ልባምሴት


Subscribers
3.51K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
sevendreview8576 (3 minutes ago)
በጣም ጥሩ ስራ ነው። እንደዚህ አይነት ሙያዊ የሆኑ ቪድዮች አድናቂ ነኝ።
eshetumuche3689 (10 minutes ago)
አሪፍ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ከወገብ በላይ ያለው ቅድ ብታሳየን አሪፍ ነበር
sara-o1h2c (18 minutes ago)
እውነትም ልባም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርች እህታችን
asiniatironisitube (27 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ ልባም ሴት @የሚገርም ስምነው ዋው እስኪ ላኪልን የሀበሻ ልብስ በጣምነው የምወደው እናመሰግናለን ስለሰጠሽን መርጃ
batamariam1350 (31 minutes ago)
ትክክል ነሽ እህቴ ይህ መጥፎ ግዜ ለማለፍ እረሳችን ደስታን የሚስጡ ነገሮችን መስራት ትሩ ነው እናመስግናለን ሙያሽን ከመልካም ምክር ጋር ስላከካፈልሽን።
GoteTube (46 minutes ago)
ዋውው በጣም ደስ ይላል ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ
ggjj349 (52 minutes ago)
ዋው ሥራሺ በጣም ደሥይላል እሕት ይሕን ሥራ መሥራት እፈልግ ነበር ማለት አሁን የምኖረው ዱባይነኝ ግን አገር እያለሁ የወንድ ሙሉ ልብስ እና የናቶቺን ቀሚሥ መሥራት እቺልነበርና ይሕን ሥራ የተወሠነ ቀን ቢያሥተምሩኝ እለምድነበር እና የምታውቂው ወይም የሚያሠለጥን ታለ ብትተባበሪኝ
metitube5887 (2 hour ago)
እዉነትም ልባም ሴት የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ጎበዝነሽ እማ #ሼር
TGTEthiopia (2 hour ago)
ልባም ሴት እንደስምሽ ልባም ነሽ. እናመሰግናለን ሸር ስላደረግሽልን
messyhabeshwittubeb5404 (2 hours ago)
ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛ ልባም ሴት እውነትም ልባም ሴት ዋውውውው ያምራል በርችልኝ
EyobAsrat-if9et (3 hours ago)
የኔ እህት ጥሩ ስራ ነው እኔ ልጠይቅሽ የምፈልገው ከወገብ በላይ ያለውን 1 ቪዲዮ ብትሰሪልኝ
ሰላም ሰላም ዉዶችዬዬ እውነትም ልባም ሴት ነች በጣም ደስ እሚል ግዜ ነበር ያሳየሽን እማ ቀጥይበት
emuhesenat6319 (17 hours ago)
ሰላም የኔ ልዩ ዋዉ በጣም ልዩ ነዉ የኔ ባለሞይ ዋዉ
fikirbabtube8735 (13 hours ago)
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ሰላገኘሁሽ በጣም ደስ ብሎኛልል
fafitube7677 (21 hours ago)
ዋው አንዱ ለኔ መሆን አለበት በርች ውድ
rebitube7373 (16 hours ago)
ሰላም ሰላም ማማዬዬ ውዴ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛልል
bitibahrain (21 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋው በጣም ያምራል ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ፍቅሩን ያብዛልን (66)
bezawittesfaye (10 hours ago)
በጣም አሪፍ አስተማሪ ቪዲዮ ነው ውዴ ግን አልፎ ከልፎ ከካሜራ ወጣ ትያለሽ እባክሽ በሰፊው ቅረጪልን
eyayewyigzaw1 (6 hours ago)
selam selam wuda eqon dehena metashe wow siyamer eheta netela betam ewodalew
Dannytube46 (5 hours ago)
በጣም ጥሩ ስራ ነው
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 1.80