Profile
Name
Mete Feleke
Description
Subscribers
1.45K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
astersimatube
(3 minutes ago)
ዋውውው ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ
|
![]() |
hopeki77
(10 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ የሚያምር ሻይ አፈላል ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ፤ አሪፍ አሰራር ነው ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን
|
![]() |
mryammeYutb
(17 minutes ago)
ሠላም ሰላምሸይብዛእህታችን እንኳን ደናመጣሸዋወወወወ በጣምአሪፍ ሻሂነው የሰራሽዉ እህቴበርችልን ጎበዝነሽ እናመሠግናለን
|
![]() |
romanethiopia
(27 minutes ago)
አረቦች ሀሊብ ቻይ ወይም ከረክ የሚሉት ይመስለኛል በጣም አሪፍ ነው ለዚህ ለብርድ ሰአት ለማይፆም ማለት ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን የኔ መልካም እጅሽን ይባርከው
|
![]() |
bezyyoutube4720
(32 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉደ እኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር ዋውውው ሀሪፍ ቡና ነዉ እናመሰግናለን በርች ሀገራችንን ሠላምፍቅርአንድነት ያምጣልን ያረብ
|
![]() |
abebayoutube
(47 minutes ago)
ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን በደና መጣሽ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ቆንጆ የሆነ የአረቦች ሻይ አፈላል ነው አፍልተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ዓምላክ ሀገራችን ሠላም ያርግልን ፍቅር አንድነትን ይስጠን
|
![]() |
ኡሙሐምዛYouTube
(52 minutes ago)
ሰለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር አሏህ ሀገራችህን ሰለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን ዉዉ ማሻ አሏህ በጠማ ደስ የሚል ያኔ በላ ሙያ ነሽ ዉዉ ማጠዉ
|
![]() |
Sound5650
(2 hour ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና ቆየሽን አሜን አሜን አጉራችንን ሰላም ያድርግልን ዋው በጣም አሪፍ የሆነ የሻይ አፈላል ነው ይዘሽልን የመጣሽው ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ ተባረኪ
|
![]() |
HasiyAEmuSadam
(1 hour ago)
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ደስ እሚለው ቆይታ ጥሩ ትምህርት ይዝሽ ስለመጣሽ እናመስግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ይሆናል ለሊላው ትምህርት ይዝሽ ትመጫለሽ ቀጥይበት ጥሩ ነው ትክክል ነሽ እህቴ
|
![]() |
emafikir21tube
(2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን ሰላምሽ ብዛት ትርፍርፍ ይበልሽ እንኳን በሰላም እና በደሕና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ ሻይ ነው ግን አረቦች የሆና ስም አለው የሚጠሩበት ቀትይበት
|
![]() |
ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
(22 hours ago)
ሰሳሞ ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ደስ የሚልና ሲያዩት የሚማርክ የሻይ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን አረቦች ለሻይ ያላቸው ፍቅር ከሀበሻ ይለያል በሌላቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ
|
![]() |
Hawaailtube-m8k
(22 hours ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላንች ይሁን እኳን ሠላም መጣሺ ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት ጥበቃዉ አይለያችሁ እደወጡ ከመቅረት አላህ ይሠዉረን ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን ውድ ማሻአላህ በጣም አሪፍቆይታ ነበር በርቱልኚ
|
![]() |
mesimekdi
(12 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው ቆንጆ የወተት ሻይ ነው ያፈላሽው ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እኛንም በየ አለነበት ፈጣሪ ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን
|
![]() |
fleper23
(23 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት አደራችሁ ውድ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁልኝ መሸአላህ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ጥም ቁርጥ የሚያደርግ ሻይ ነው መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ ልዩ ነው ቀጣይ ቪድዮ እንገናኛለን️
|
![]() |
Ruta-Media
(9 hours ago)
ዋውው ልዩነው እጅግ ተወዳጅ ሻይ ሀሊብ በጣም አሪፍ ይመችሽ በጣም ለብዙዎች የሚወዱት ሻይነው በየትኛውም የእድሜ ክልል ነው የሚጠጡት ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላም ፍቅራችን ይመልስልን እግዚአብሔር ይማረን
|
![]() |
hawabrand
(18 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ የሻሂ ከረክ አሰራርነው ውደ በርችልኝ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
|
![]() |
makiyah
(22 hours ago)
: አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እዝህቤት ተከታታዩች በያላችሁበታ ሰላማችሁ ወበዝት ይበል ደስእሚል ቆይታነወርሰላምአድነትለሀገራትን
|
![]() |
amazingtube9507
(17 hours ago)
ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን ትስለሚ እናመሰግናለን በርች ሁሌም በ አድስ ነገር ነይ። በያለንበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቀን ቤተሰብ ሃገር ወገናችንን ይጠብቅልን
|
![]() |
tamuyoutube3110
(16 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኮን ደህና መጣሺ እህቴ ደስእማል እና ቆንጆ ሻይነዉ ቀጥይበት የኔ ጀግና ማሻ አለህ ዋዉ ነዉ የምር በጣም ጣፍጪ እና ገንቢየሆነ ሻይነዉ በተለይ በብርድ ሰአት አሪፍነዉ ይጥማል ሀቂቃትን ደስእሚልነዉ ቀጥይበት ዉዷ
|
![]() |
Zgoratube
(12 hours ago)
ሻይ በድስት ሻይ ከረቅ ይመስላል በጣም ደስ ይላል በፍሬሽ ወተት መስራት ብንችል አሪፍ ነዉ it looks testy thank you for sharing one love Ethiopia one love Ethiopia one love
|
Add comment