Profile
Name
Toyba Tube ጦይባ ዩቱብ
Description
"አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህን ቻናል ሰብሰክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ እናሳድገው ኢሸአላ ወደፊት መልካም ነገሮችን ለመሰራት እንቀጥላለን••••••)
Subscribers
2.12K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ዜዴነኝገጠሪዋ
(4 minutes ago)
በአሰላ ሙአለ ይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህታቺን እኮን ደህና መጣሸ ውደ በለሺበት ሰላምሸ ይብዛ ዋው በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ውደ እናመሰግናለን
|
![]() |
maramawit9077
(10 minutes ago)
ዋውውው በጣም ያምራል እንደዚህ አይነት ቦታ ሳይ ደስ ይለኛል እናመስግናለን ሼር ስላደርግሺልንእናመስግናለን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጥን ሀገራችን ስላም ያድርግልን
|
![]() |
habeshagebeta6414
(18 minutes ago)
በጣም ደስ የሚል ያትክልት ቦታ ነው ጦይባዬ የኔ ጀግና የውጩንም ስራ የቤቱንም ስራ አቀላጥፈሽ የምሰሪው በርቺ ውዴ ጥንካሬና ፅናትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ
|
![]() |
fadilaawol9248
(28 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጦይቢት ማሸአላ አሪፍ ቆይታነበር በርች ደግሞ ግቢው ያምራል
|
![]() |
fanatube196
(31 minutes ago)
ዋውውው በጣም አሪፍ ደስ የሚል ቦዶ ነው ይዘሽልን የመጣሽው አበባው እዴት ያምራል ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን አሜን
|
![]() |
hibitube83
(47 minutes ago)
አሰለሙ አላይኩም ወራህመቱሏ ወበራከቱ አህለን ጠይብ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ስያምር አላህ የግዝሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች
|
![]() |
fantayedawd
(51 minutes ago)
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጨምርልሽ እንድት ነሽልኝ ጦይባዬ ዋው ብጣም ድስ የሚል ቦታ ነው እንኳን በሰላም መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሰላም ሰላም ያርግልን አላህ ይጠብቅልኝ
|
![]() |
merimtube5408
(1 hour ago)
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጦይብየ እኮን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአላህ በጣም ያምራል ምርጥ ቆይታ ነበር በር ች ውደ
|
![]() |
alialemi3587
(2 hour ago)
ዎውው አታክሊት ዎሃ ማጠጣ በጣም ነው የምዎደው ደሞ በጣም ያምራል ሁሉ አስጠጨው በጣም ያምራል ቆንጅ ነው እናመሰግናለን ስካለፈለሽልኝ የኔ መልካም
|
![]() |
zenegahu.
(2 hours ago)
ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ በርች እናመሰግናለን በጣም ያምራል
|
![]() |
zediyoutube7810
(20 hours ago)
ሰላም ለዚ ቤት እንካን ዳህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አረጋዴ ነዉ አርፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን
|
![]() |
buzetube1356
(9 hours ago)
ዋውውውውው በጣም ደስስስ የሚል ቦታ ነው ያሳየሽን አበቦይ ሲያምሩ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
|
![]() |
wollo-tube2032
(14 hours ago)
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ አህለን እህት ማሻ አላህ ሲያምር አበባው ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻል ለሀገራችን ይሁን
|
![]() |
hanan123tube5
(14 hours ago)
ዋውውውው አበባው እንድት ነው የሚያምረው ግነ የዚ ሀገር ውሀ ካጡ ቶሎ የደርቃሉ አሪፍ ቆይታ ነበር እህታችን በርችልን ሰራሽን ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን
|
![]() |
ትዝታyouTube-h7v
(19 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ውዷ ዋው በጣም ደስይላል አታክልት ማጠጣት እኔም በጣም ነው የምወደው አገሬን ያስታውሰኛል አሪፍ ቆይታ ነበረ
|
![]() |
tube3498
(12 hours ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ ስለተዋወኩሺ ደስ ብሎኛል አትክልቱ ደግሞ እንደት ያምራል ዋውውውውው
|
![]() |
emuzekiratube9478
(2 hours ago)
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም ለዚህ ቤት እንኳን በስም መጣሽ ማማየ አሪፍ ቆይታ ነበር ሁሌም ብር ስለምታድርጊልን ጠቃሚ ቪድው ከልብ እናመስግናለን በርችልኝ
|
![]() |
እሙሂክማየወሎዋ
(11 hours ago)
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አህለን ማማየ እንኳን ደህናመጣሽ። መሻአላህ መሻአላህ በጣም ደስ ይላል መርችልኝ
|
![]() |
faiza5
(6 hours ago)
ወአሌኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ እንኳን ደነ መጠሺ ውድ እህቴ መሸ አለህ መሸ አለህ በጠም አሪፊ ቆይተ ነበረን በሪቺ አለህ የጊዘሺ ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ
|
![]() |
fafigogamiwa4383
(2 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደስ የሚል ዉብ እና ማረኪ ጥሩ አድርጎ እይታን የሚስብ ምንክ አታክልት ነዉ ስራዉ ቢያደክምም ያልፋል
|
Add comment