ሂሉ Hillu Tube
ሂሉ Hillu Tube's Channel
 
 
መልካም አውደ ዓመት@Hillu Tube
20
#DireDawa/ድሬደዋ/2023
13
ፉጄራ ADDRESS RESSORT@hilluTube
12
Irreechaaኢሬቻ2016
11
#ቡሄ_ሆያሆዬ_ችቦ_ሙልሙል
6
 
Shorts
ሠሠሠሠሠ
ታማኝ
 
Profile
 
Name
ሂሉ Hillu Tube
Description
በዚህ ቻናል ሰዎች ሊማሩባቸው እና ሊለወጡባቸው የሚችሉ ንግግሮችንና የህይወት ልምዶችን አናቀርባለን። በተጨማሪም የቢዝነስ ሀሳቦችን እናጋራለን።
Through this channel, we provide motivational persons and their life experiences that people can learn from and change. in addition we share some business ideas.

Subscribe
Subscribers
1.19K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
YasminAbraham-i7f (3 minutes ago)
ሰልካቸውን ዛሬ ማዘዝ ፈልጌ ነበር
SultanAsemo-i7h (9 minutes ago)
እያሳለኝ ስለሆነ ነው
Madina-qe4em (17 minutes ago)
ዱባይ ለወንድ ስራ የሚቀጥር የምታቁ በሹፍርና በጋራጅ ሞያ የምታቁ ካላቹ ከኢትዮጵያ የሚያመጣ ኤጀንሲም ቢሆን ንገሩኝ ውዶቼ
DocMedia1991 (28 minutes ago)
ትክክል ነሽ ፣ያገር ልጅ የማር እጅ
adanchyoutube8950 (32 minutes ago)
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችን ክርስቶስ ፍቅር ይብዛላቹህ ሀገራቺን ኢትዮጰጵያን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይሁንልን
selamtgtube2960 (47 minutes ago)
በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ህሉ በርቺ
weyni2816 (52 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዋውው ድስ ይላል
frefre1196 (2 hour ago)
Wowww
ሀዩቲዩቲብ (2 hour ago)
አሰላሞሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዋውመግቤው ላይ ያደርግሽው በጣም ያሜምር አቀራርብ ነው ወደት ጉዞ በመኪና ወክ ብዙም አያዝናና ምሽት ሲል ከተማው ይበልጥ ውብ ነው በምሽት ዘና በይ ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያ
abdulkerimabubeker4095 (3 hours ago)
Wow በጣም ደስ ይላል
sofiya857 (22 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነዉ ያሳለፍነዉ ሀገራችን አየርዋም ምግቦም ልዩነዉ
kalkldanmekuanint8015 (4 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዱባይ በጣም ደስ የምትል ሀገር ናት ብዙ ኢትዮጵያዊ የሚኖሩባት ሀገር ናት ነፅነትም አለው
lubabarayatube. (18 hours ago)
ማሻአላህ እህቴ ዱባይ ደስየሚል ሀገርነው ኢትዮጲያውያን በብዛት የሚኖሩት ዱባይና ሳኡድነው በጣም ደስ ይላል ሰላምፍቅር ጤና ተመኘሁላችሁ በያላችሁበት አላህ መጨረሻችነን አሳምረው ያረብ
hiwotetube_ (21 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ወይኔ ሲያምር ታድላችሁ የኢትዮጲያ ባህል እንዴት ደስ እንደሚል ውይይይይይ አይኔ እዛው ላይ ቀረ ምናለ ለኛ ለስደተኞች ብታስቡልን እንዴት ነው የሚያምረው በስምአም በጣም ምርጥ የሀበሻ ምግብ ዋዉወወወወወ ብያለሁ ኢትዮጲያዊነት ኩራት ነው በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
konjokonjo9375 (2 hours ago)
የተባረከ ይሁንላቹ
fikrtgermewe (20 hours ago)
ሰላም ሁሉም ዋዉ ዱባይ ምርጥ አገር ምርጥ ምግብ በርቺ
emusekina8994 (8 hours ago)
ዋዉ ምርጥምግብ ነዉ በጣም የሚምር ምግብ ነዉ የጤና ምግብ ብያለሁ እርቡኝ ነበር ግን እርታዉ የሚምር ምግብ አታቅርቡ ሰቶቻችነን እንጉጉለን ጡሩ ቆየታ ነበር በርችለን
Tube-cq6ow (19 hours ago)
Wooooow betam deeessss yemil bota nw eshe dubay eko be bezate Ethiopia yemenorebeta merte hager nate betam yemetamer bota nate eko yemechachewu wuduche
Hasinatube (21 hours ago)
ማሸአላህ ደስ የሚል ነውአቀራረቡ ሁሉ ነገር ደስ ይላል አሳሳሺነካንች ብዙ እንጠብቃለን ማሸአላህ ዱባይ ደስ የምትል ከተማ ናት
emususu (22 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ደስስስ እሚል ግዜ ነበር ያሳለፍነው በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን እምየ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሞን ይመልስልን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 1.50