Profile
Name
sofiya ደሴ tube
Description
እንኳን ወደ sofIya ደሴ ቻናል በሰላም መጡ ስለመጡ ከልብ እናመሰግናለን መልካም እና ጠቃሚ ነገሮችን እናቀርባለን
wellecam to my live channel sofiya Dessei YouTube channel tanks for following and supporting i am excited to deliver the best of my content on
*service
*music video
*social media video
*Ethiopia caltural food
*habesha cooking
wellecam to my live channel sofiya Dessei YouTube channel tanks for following and supporting i am excited to deliver the best of my content on
*service
*music video
*social media video
*Ethiopia caltural food
*habesha cooking
Subscribers
3.07K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
alialemi3587
(3 minutes ago)
የሚገርም ነው በጣም ቆንጆ ምግብ ለእኔ አድስ ነው ግን አሰራርሺ በጣም ያምራል ደስ የሚል ነው አለሽ ሙያ ቀጥይበት ከዝህ የሚበልጥ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ካንች እንጠብቃለን በርቺልኝ እህትነቴ
|
![]() |
selamalemnew-g9h
(10 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልን ውዷ አንችን እያየው ሰረውት ማርያምን ሰወቹ ራሱ እንዴት እንደወደዱት እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
gizetubeg9862
(18 minutes ago)
እህቴ ደስ ሚል ነገር ነው የምታቀርቢልን በርቺ አላህ ይጠብቅሽሰላም እንዴት ናቹ እህቴ በርቺ ጥሩ ነው ከዚ በላይ እንጠብቃለንሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሰላም ትሁን እህቴ እናመሰግናለን3 ጥሩ ነው በርቺ ጐበዝ ብዙ እንደምሰሪ እንተማመንብሻለን
|
![]() |
astubtube
(28 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ጎበዝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ አቀራረብሽም በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
yeshiwlijetube
(31 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ እማ እንኳንም ስላም መጣሽ ዋው አሬፈ የምግብ አስራራ ነዉ እጂሽ ይባርክ ፈጣሬ አምላክ ሁላችንንም በያለንበት ያሰበን እህቴ በርቼ አሬፈ ቆይታ ነበርኝ
|
![]() |
halaq
(46 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስላውሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች
|
![]() |
sumeyabrhan5376
(52 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለሰላምታሽ ወአለይኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ሀሪፍ አሰራር ነው በርች ውዴ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
|
![]() |
Gjvhbjcvghhj
(1 hour ago)
ሠላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳንም በሠላም መጣሽልን ወድ የአግሬ ልጅች ሠላምች ብዝዝት ይብልለን በያላችሁበት wowowo የምግብ አሰራርን ነዉ ያምራል እህት ያወቁት ማሳወቅ መልካምነት ነዉ ያምራል እሺ
|
![]() |
tube-fw9dp
(1 hour ago)
ስላም ላንች ይሁን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ለሀገራችን ስላም እና ፍቅር አንድነትን ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሪፍ ቄይታ ነበር በርች ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ዋው በጣም ደስ የሚል የምግብ አስራር ነዉ እጅሽ ይባርክ
|
![]() |
tsehayifayisatubee
(3 hours ago)
ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ውድ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን በእርዕስሽ አሰራርሽ በጣም ያምራልር ውዴ መግሉባ በጣም ምርጥ ምግብ ነው እኔ በጣም ነው የምወደው በርች እናመሰግናለን
|
![]() |
tadelechtube
(6 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እክዋን በሰላም መጣሽ አሪ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ እህቴ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን
|
![]() |
merkebetube1342
(2 hours ago)
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታለም እንኳን ደህና መጣሽ በየሚያምር አሰራር ነው የኔ ቆንጆ እህት በርችልኝ እጅሽ ይባረክ እጅሽን ለወርቅ ለቀለበት ይበለው
|
![]() |
sewsewmedia
(5 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን እሪፍ ቆይታ ነበር ሸር ሰላርግሽልን ጠቃሚ ቪድው እናመስግናለን በሌላ አሪፍ ቪድው እንጠብቅሻለን በርችልኝ
|
![]() |
emususu
(11 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ምርጥ የሆነ አዘገጃጀትነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እናመሰግናል ማማየ ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን እምየ ኢትዮጵያን ሰላሞን ይመልስልን
|
![]() |
amanueltube.1876
(1 hours ago)
ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ እንኳንም በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ወዋ በጨም ምረጥ አሰራር ነው እጅሸን ይበርከው የኔ በላሙያ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድረግልን አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ በርችልን
|
![]() |
FafiTube1260
(15 hours ago)
ዋአለይኩም ሠላም ወራህምቱላሂ ወበረካቱሁ
|
![]() |
fatuma283
(10 hours ago)
አስላሙ አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ዴህናመጣሺ እህት አሪፍ አስራርነው እጂሺ ይባረክ አብሺሪ በርች እህት አገራችን ኢቶዩጵያ ስላሙን ይመልስልን ያረብ
|
![]() |
fatumatube5611
(4 hours ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እህቴ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ የሚል ምግብ አሰራር ነዉ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ ሌላም እጠብቃለን ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን እኛም በያለንበት ሠላማችን ይብዛ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
|
![]() |
weyni2816
(16 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ በጣም ምርጥ ነው ዋውውው በጣም ጥሩ ነው እንካን ሰላም መጣሽ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እናመስግናለን
|
![]() |
hayattube34
(21 hours ago)
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛልኝ ማሻአላህ በጣም አሪፍ የምግብ አሰራር ነበር እናመሰግናለን
|
Add comment