Profile
Name
ይፋት Yifat Multi Media
Description
🙏🏻👉 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹሁ የይፋት ሚድያ ተከታታዮች በኛ ቻናል በሰላም ፍቅር አንድነት አብረን ያለንን እውቀት እየተካፈልን የምንማማርበት ምርጥ የቤተሰብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑና በጋራ እንደግ👈🙏
Welcome to Yifat Multi Media YouTube channel. Let's join hand to hand and work together as one family to help grow our channels. Please like , share , subscribe and have fun ! 🙏🌹🙏
Welcome to Yifat Multi Media YouTube channel. Let's join hand to hand and work together as one family to help grow our channels. Please like , share , subscribe and have fun ! 🙏🌹🙏
Subscribers
10K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
yifatmultimedia
(3 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክብሯን እና ክብሯት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ይህ ልብ ወለት እስተማሪ ታሪክ ሁለት ልብ ዛሬ ተፈፀመ በቀጣይ እስተማሪ ይሆናል ብዬ ባሰብኩት ታሪክ እመጣለሁ እናተም ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ እበረታቱኝ አመስግናለሁ
|
![]() |
ዞማነሽtube
(10 minutes ago)
ሰላም ላች ፕሁን የው ነት በጣም እሪፍ ስራ ነው በርችልይ ማየ
|
![]() |
hanichotube
(17 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ይፍትዬ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ክል ነበር እውነት እንች እኮ ልክ ተከታታ ድራማ እንድ እይነት የሆነ የምትስሪ በርችልኝ
|
![]() |
aklilnews
(27 minutes ago)
ይፋትዬ
|
![]() |
MaxNet-t3x
(32 minutes ago)
በርችልኝ የኔዉድ የኔ ብርቱ
|
![]() |
zemzem-vn1hx
(47 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እንዴት ነሽ በርቺ ደስ የሚል የሚያሳዝን ታሪክ ነው ስጨይ የሰማሁት ነው
|
![]() |
fatumaahmedseid
(52 minutes ago)
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ይፋትዬ ዋውውው በጣም አስተማሪ ልብ አጠልጥል ታሪክ ነዉ
|
![]() |
haroni2982
(1 hour ago)
ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ሠላምለዚሕቤትሠላምሽይብዛበ በእዉነት ልብን አንጠልጣይ ታሪክ ነዉ በቀጣይ እጠብቃለን
|
![]() |
adisuatsiontube28
(2 hour ago)
ሰላምሽ ይብዛልኘ ይፋቴዬ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው የምር የእኔ ጀግና በርችልኘ እማ ጥሩ ትምህርት አለው
|
![]() |
Mothertube8
(3 hours ago)
ዋውውው በርቺ ደስ የሚል ትረካ ነው።
|
![]() |
ZuKira366
(14 hours ago)
በጣም መሳጭ እና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ ነው። የካምፓስ ላይፍ ብለሽ የካምፓስ ቆይታየን አስታወሽኝ የአቤል እና ሄዋን የፍቅር ታሪክ አጨራረሱ አሳዛኝ ነበር ንፁህ ፍቅር አጨራረሱ መጥፎ ነው በዚህ ቪዲዮም ያየነው ተመሳሳይ ፈፃሜ ነበር። ይፋት አቀራረብሽ በጣም አሪፍ ነው ሳቢ በሆነ አንደበት ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን። በርቺ መልካም ጊዜ ተመኘሁ ።
|
![]() |
ሰላምሀበሻ
(13 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ይፋትየ በጣም ደስ የሚል። ትርካነበር አቀራርብ እራሱ በጣም ደስ ይላል
|
![]() |
salkel8617
(22 hours ago)
ይፋት በርችልኝ።፡በጣም ጎበዝ
|
![]() |
hayatuu
(10 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ በጣም አሪፍ ትረካ ነዉ ቀጥይበት እናመሰግናለን
|
![]() |
geftyyousef1555
(2 hours ago)
አሰላማልኩምራሕመትላልወበረካቱ ሰላምሰላምሰላምሰላምሰሌሜሰላምሰላምሸይብዛልቸያሐላኳኔ አንበሰላምመጣሸል በረችል በረችል አግሬችን ሰሓምፍቅርአኔደነትያሜጢሔዋዋማሻፍይታ በረችሕ
|
![]() |
nibrettube8913
(16 hours ago)
መጨረሻው በጣም አስለቀሰኝ የምር እናመሰግናለን ውዴ
|
![]() |
astubtube
(3 hours ago)
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ብርቱ አንደኛ አስተማሪ ታሪክ ነው ቀጣይ ክፍሎችንም እንጠብቃል በርችልኝ
|
![]() |
etabmestwate9195
(9 hours ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን ይፋትዬ በእውነት በጣም ጎበዝ በቃ ትቺያለሽ በጣም ጎበዝ ሸር
|
![]() |
Selamawit
(15 hours ago)
ዋውውው ምርቃቷም ሰርጔም ወዳው ወዳው ደስ ይላል ልጅ ሲፈጠር አንዳንዴ የራሱን ሲሳይ ይዞ ይመጣል ሲባል ዝም ብሎ ይመስለናል እንጂ እውነት ነው ግን የአቤል መሞት ያሳዝናል በጣም አይ አሳዘነቺኝ እውነት ጥሩ ጔደኛ ከጎናችን ካለ ህይወት እንዲቀል ያደርግልናል አቤል ብዙ መስዋእትነት ከፍሏል ሲያሳዝን የፃፈላት ደብዳቤ ያስለቅሳል ይፋትዬ ምርጥ ትረካ ነው ጎበዝ ሼርርር
|
![]() |
tigtube2793
(19 hours ago)
ሰላም እግዚአብሔር ለሰዉ ልጅ በሙሉ ዋዉ በርች ምርጥ አስተማሲ ትረካ ነበረ ግጥሙም ደስ ይላል በርች
|
Add comment