Profile
Name
Meryem kitchen
Description
አሠላሙአለይኩም እንኳን ሠላም መጣችሁ ወደቻናሌ ይህ ቻናል ምግብ ስራን እና እንድሁም አዝናኝ የሆኑ ሀድስ እንድሁም ሁለገብ ነገሮችን እናቀርብበታለን ለዚህ ቻናል አድስ የሆናችሁ ላይክ ሠብስክራይብ ሸር በማድረግ ቤተሠብ እንድቶኒ በአክብሮት ጥሪየን እለግሳለሁ ተባበሩን /መልካም መሆን መልካም ነው ነገ ደመወዝ ሁኖ ይከፈለናል ።welcome to my Tube chanal he chanal food coking report dkorishn e.t.c place place my chanal subscribe .like sher place come my family enjoy
Subscribers
1.26K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
emususu
(3 minutes ago)
ዋውው በጣም ቆጆ የሆነ የፓኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን በእውነት እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ መልካም እነት ነው በዚህው ቀጥይበት ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
|
![]() |
mastwalmulugeta1742
(10 minutes ago)
Desyemil pankece aserar nawu yanchi demo betam yileyal mashalla konjo koyata nabren barchilegne ehete
|
![]() |
qalitedotube9915
(17 minutes ago)
Selam wudee yagere liji unkan dana matashe wowowowowwo batame arfi yehone yemigibe asarara new yemitafet mahonune kasararu yasatawikale ejish yebarake ehtalem egzaber agerachen etophiya selm ena fikr yabazalen Amen
|
![]() |
fitsumetefa7293
(28 minutes ago)
ሠላም እህቴ እጅግ ደስ የሚል የፓንኬክ አሠራር ነው ያሳየሽን ሙያሽን ስላካፈልሽን ከልብ አናመሰግናለን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
|
![]() |
umebtis
(31 minutes ago)
Aselam aleykum werahmetula weberkethu enkuan dehna metashe ehet teru koyeta neber berchilign wow betam balemuya neshe berchilign ejishe yebark
|
![]() |
tseghegirmay1
(46 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን waoo እጅግ በጣም ልዩ የሆነ የፓን ኬክ አሰራር በሚያምር አቀራረብ ለቁርስም ሆነ ለማቆያ የሚሆን ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
getahuntefera2864
(51 minutes ago)
ሠላም ሠላም የፓንኬኩን አሰራር ስላየሁ ዳስ ብሎኛል ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፈጣሪ ይጠብቀን
|
![]() |
መሲተዋህዶ
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ሰላማቹሁ ይብዛ በጣም ቆነጆና ደስ የሚል የባን ኬክ አሰራራ ነው በርች
|
![]() |
Afrahtube
(2 hour ago)
Asselamu alekum werahmetullah weberekatuhu enkuwan dehna metash woow betam konjo newu gn muz panckec wust yichemeral ende ejsh yibarek arif newu
|
![]() |
fatomihussen894
(2 hours ago)
Mash allah
|
![]() |
habeshagebeta6414
(13 hours ago)
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ፓን ኬክ በማር ሲሰራ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል በተለይ ልጆች ይወዱታል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺ
|
![]() |
girumneshi115
(14 hours ago)
Selalm selam lezih bet enkaun dehna metash ehtachn wawww betam arif ybnkek asetar new yasayeeshn enamesgnalen berchiln ehtachn
|
![]() |
medihntube
(8 hours ago)
ሰላምሽ ብዝዝት ይበል እግዚአብሔር ይመስገን waoo የሚያምርና የሚያስጎመዥ የፓን ኬክ አሰራር ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
RUhama21
(8 hours ago)
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣሺልን ዋዉ ነው ግን ምን ነው የምሰሪው ጎበዝ ባለሙያ ነሺ በርችልን ጎበዝ ባለሙያ ነሺ ሰላም ላገራችን ይሁንልን
|
![]() |
samritube1844
(11 hours ago)
Wow Wow Batam Yamegereme Ya Paneckeke Aserare New Yameyamere Web Yahuna Meret New Enamsegenalen SelasayesheN Ehetachen
|
![]() |
MeronSemere
(12 hours ago)
Wow wow betam meret yehon ye panchina aserare new yasayeshen ejeshe yebarek betam des yemil huneta new yazegajeshew
|
![]() |
ኢትዮጵያንአትንካ
(20 hours ago)
ውድ እህቴ ሠላም በጣም የሚያምር የፓንኬክ አሠራር ነው በርቺልን እህታችን እናመሠግናለን
|
![]() |
intutube
(12 hours ago)
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
|
![]() |
Radiahmed
(7 hours ago)
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለንን ውዴ አሪፍ ሞያ ነው ያሣየሸንን በርቺልን ምርጥ ችሎታ ነው ያለሸ ቀጥይበት ሌላም እጠብቃለን
|
![]() |
mesitube8396
(18 hours ago)
ሰላም እንኳንደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩቆይታበር እናመሠግናለን ጎበዝ ደስየሚል አሰራርነው እናመሠግናለን በቀጣይ ብዙእጠብቃለን
|
Add comment