Profile
Name
gmey ethio
Description
❤ከፈጣሪ ያልተላከ ለኔ አይሆንም❤
ሰላም የአዳም ዘር የሆናችሁ በሙሉ //በዚህ ቻናል ሰለ ህይወርት ውጣ ውርድ እንማማርበታለን ቤተሠብ ይሁኑ💗🙏
ሰላም የአዳም ዘር የሆናችሁ በሙሉ //በዚህ ቻናል ሰለ ህይወርት ውጣ ውርድ እንማማርበታለን ቤተሠብ ይሁኑ💗🙏
Subscribers
3.13K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
hawabrand
(3 minutes ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ክክክ አማራ አማራ አቤት አበቀበቀው ጀግናው የአማራጀግና በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
|
![]() |
HawaTadele
(10 minutes ago)
ቁሞ ሀጁ ሁላ. ፍኖ ፍኖ ፍኖ ሲል እንደት ደስ አለኝ. ይህ ሁሉ. ስለሚፍሩት ነው. ክክክክ. ድል ለፍኖ. ለጀግናው አማራ.
|
![]() |
lilibelay8821
(18 minutes ago)
ጀግኖቻችን የእግዚአብሔር ሀይል አይለያችሁ ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይሁን ይሁን
|
![]() |
-rahmaaseftube6126
(27 minutes ago)
ሰላም እንኳን ደህ መጣሺ እህት ሰለመጣሺ ደስ ብሎኛልበርቺልኚወይጉዲ ውድ የሀገሬ ልጆቺ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራቺንን ሠላም ያርግልን በርቺልኚ እህት በሌላ ቭዶወ እስከምንገናኛ ሠላም ሁኚ
|
![]() |
ኡሙሐምዛYouTube
(32 minutes ago)
ስላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር አሏህ ሀገራችህን ሰለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ያወጣውን ሀገርችህን በስለም ይምልስን ያረብ
|
![]() |
tube-yi6vt
(47 minutes ago)
ሰለም የምወድሽ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በርቺ አሪፍ ግዜ እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ሰለም ያድርግልን የድሮ ደስታችን ይመልስልን አሚንንንንን
|
![]() |
ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
(52 minutes ago)
ሰላም ለዚቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ምርጥና ደስ የሚል ጊዜ ነበር እናመሰግናለንየሰላም አምላ የፍቅር ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችንንን ይጠብቅልን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ችግርና መከራን ያጥፋልን
|
![]() |
hayuti_819
(2 hour ago)
ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ይበሉት ባለጌዜ አደሉ አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው
|
![]() |
mesitube8396
(1 hour ago)
ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩ ቆይታነበር በርችልኘ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነትን ይስጠን እና በቀጣይ እጠብቃለን
|
![]() |
betitube7252
(3 hours ago)
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ቲክቶክ ጥሩ መልእክት እንደሚያሰማ ሁሉ መጥፎም መልእክት ያሰማል በርች ሀሪፍ ጊዜ ነበር በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ
|
![]() |
HanaWuletawtube
(5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገንእህቴ ሀገርዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ አቤት ቅንብር ወይኔ ደስ ሲል ፋኖ ️ፊፊኔ ያልከው ሰውዬ እዛው ፍርፍር ያርግህ ኢትዮጵያ ከፍ ትበል ️️️
|
![]() |
Naney-io5gk
(15 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን አይይይይ ሞጣ አንተ ማን አለ የማዘረጥጠው ክክክክ በሞጣ የሚቀሳጭ የያለ አይማስለኝም የማይገባበት የለም እኮ ጥሩ ቆይታ ነበረን በርችልኝ ፋኖ ፋኖ ሀሁሉም ባንዴ ህፃናት ሴት አቅመ ደካማ ሲገል አላየንም ፋኖ ስለእውነት
|
![]() |
mekedestube
(10 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ የሆነ ቆይታ ነበርን ሞጣ ክክክክክ ያሰቀኛል በክሊብ ዘፍኖላታል የኔ አዳነች አበቤ በሚለ ዘና ያደርገነል
|
![]() |
AliAli-nk4re
(9 hours ago)
ፋኖ ፋኖ ፋኖ አንቀጠቀጣችሁ ያሸናሀል ገና ጠብቅ ፋኖ ጀግና ነው
|
![]() |
حليمهمعيضالثبيتي
(13 hours ago)
ፋኖፋኖፋኖእኔሥለምንይቅርብኝ።ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖያሸንፋን
|
![]() |
askelachitube23
(4 hours ago)
ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
tgtgtube5346
(8 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አይ ሚጣ ዘና እኮ ነው የሚደርገኝ
|
![]() |
ensratube
(6 hours ago)
አይ ሞጣ በጣም ከሚመቹኝ እና የሳቄ ምጭ ከሆኑት አንዱ ነው የዘመኔ የሶሻል ሚዲያ እብድእኳን ደህና መጣሽ እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበር ከየት ሰባሰብሻቸው ይመችሽ
|
![]() |
zewdneshtadese
(4 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ላገራችን ይሁን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ በላይ በድጋሚ ቢመጣ ጥሩ ነበር በዚህ ሰአት ቆፋጠን ያለሰው ያስፈሌጋል
|
![]() |
tigesttadesse1215
(8 hours ago)
ወይ ሞጣ ፋኖ ፋኖ አፋችሁን እሳት ይብላችሁ ፋኑ ቅድብክን ይላጭሀል አለ ሀብታሙ ፋኖ የሀገር ዘብ ነው ፋኖ ጀግና ነው ፋኖ ሴትን አይደፍርም ፋኖ ሰው አያርፍም ወይኔ ፋኖ አዝረከረካችሁ ቻሉት
|
Add comment