Maed tube
Maed tube's Channel
 
 
DEFERRAL AND ACCRUAL
663
NOTES RECEIVABLE PART ONE
189
Adjusting entry for unearned revenue or deferral
177
INVENTORY COSTING METHOD UNDER PERIODIC SYSTEM
145
Accounting COC Level FOUR Quastion and answer
87
 
Profile
 
Name
Maed tube
Description
በመደበኛ እና በርቀት መርሃግበር የምትማሩ የአካዉንቲነግ ጀማሪ ተማሪዎች እንዲሁም በሌላ የትምህርት ዘርፍ እየተማራችሁ ግን አካዉንቲንግ እነደ አንድ ኮርስ ለምትወስዱ ተማሪዎች እንደትጠቀሙበት በማሰብ የተዘጋጀ መሰረታዊ አካዉንቲነግ ኮረስ ላይ ያተኮረ ሲሆን ሌሎች ማህበራዊ እና ኢከኖሚያዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል፡፡



Subscribers
4.47K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
FikireTube12 (3 minutes ago)
ቲጂዬ የእውነት በጣም ገራሚ የሆነ ትምህርት ነው በየግዜው ይዘሽ ምትመጪው በጣም ነው ምናመስግነው እንደዚ በቀላሉ በቤታችን እውቀት እንድናገኝ ስለረዳሽን ብዙ የማናቃቸውን ካንቺ ተምረናል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽኝ
mesigojjamawa4506 (10 minutes ago)
የ COCን ጥያቄ መተብራራ እና ግልጽ በሆነ መልኩ አጥጋቢ በሆነ መልስ በደምብ አድርገሽ ነው ያስተማርሽው ቲጅየ እናመሰግናለን
yefikerkitchen1403 (18 minutes ago)
ዋው በጣም ገራሚ የሆነ ትምህርት ነው በጠዋቱ እስኪርቢቶ ይዥ መደመር መቀነስ ገባው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሽ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
yegnabettubetube3361 (27 minutes ago)
ሰላም መዲዬ በጣም ሲበዛ ሳናደንቅሽ አላልፍም እርጋታሽ ስታስረጂ ፍትፍት አድርገሽ ነው የምታስረጂን coc በጣም ከባድ እና የማይገባኝ ቢሆን እሱ ነው አሁን በጥሩ ሁኔታ ነው ያስረዳሽው ቀስ እያልሽ ለሰው ልጅ በቀላል ዘዴ እንዲገባን ስለምታደርጊ እናመሰግናለን በርቺልኝ ውዴዴ
simahabesha9273 (32 minutes ago)
በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው እንደዚ ጥያቄዎችን ሰርቶ ማስተማር ትልቅለት ነው።
adona21adona16 (47 minutes ago)
ቲጂዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያስተማርሽን ሁሌም የማናውቀውን ማወቅ ያለብንን ስለምታሳውቂን እናመሰግናለንሼር
sarontube1237 (52 minutes ago)
ዋው በጣም ዘሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሽ እህቴ
JerryJerry-cf5po (1 hour ago)
በጣም ጥሩና አስተማሪ ቻናል ነው እኔም ብዙም ስላልሆንኩ በሂሳብ ባንቺ ቻናል በጣም ብዙ ተምራለሁ ማለት እችላለሁ በጣምም ነው ማመሰግንሽ።
rbkaym1811 (2 hour ago)
ትጂዬ ስላምሽ ብዝት ይበል በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው የምታስተምርው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን
yegeterljtube925 (3 hours ago)
ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መታሽልይ በውነት በታም ገራሜ ትምርት ነው ውቀቱን ጨማምሮ ያብዛልሽ የኔ ምክር በታም ልዩ ነው እጅግ በታም ገራሚ ትምርት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን እኛም ጨቅላታችን ይክፍልን እናመስግናለን
keludishow (5 hours ago)
ቲጂዬ የኔ ጎበዝ የዛሬው በጣም ወሳኝና መታወቅ ያለበት ነው coc ወሳኝ ድርሻ አለው ከግብ ለመድረስ በጣም ወሳኝ ና አስፈላጊ ነጥቦችን ስለምታነሽ ለማመስገን እወዳለሁ ብዙ ፈላጊ ያለው ቪዲዮ ነው በርቺልኝ
salatesfa5510 (20 hours ago)
ቲጂዬ የኔውድ የሚጠቅመንን ትምህርት ሁልግዜ ይዘሽልን ስለምትመጪ እናመስግናለን ብዙ ነገር ካንቺ ተምረናል ያላወቅናቸውንም እንድናቅ ስላረግሽን የእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን
ZemaTube100 (4 hours ago)
መአድዬ ሰላም በጣም እናመሠግናለን ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን እንደዚህ አይምሮን ገንቢ ነገር በቀጣይም እንጠብቃለን
lelagnaw_eyeta (6 hours ago)
ሁሌም አስተማሪ ቪዲዮዎችን ሼር ስላደረግሽ አመሰግናለሁ። በርቺ በጣም ደስ ይላል
zellitube (10 hours ago)
ሰላም እደ ሁልጊዜው ዛሬም ጠቃሚ ትምሕረት አስተምረሺናል የማናቀውን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን️
meronwg9509 (15 hours ago)
ሰላምሽ ብዝት ይበል ትጂዬ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምሪው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን
kalkidanethiopia3009 (7 hours ago)
ቲጂዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
hayemiethiotube3564 (3 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እህት ዋዎ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን እውቅ በእውቀት ላይ ይጨምርልሽ
liyutube5836 (10 hours ago)
ሰላም ቲጂ።እንደሁሌውም እውቀትሽን ለማካፈል የምታረጊውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም።በጣም ጎበዝ ነሽ።በርችልኝ።እናመሰግናለን።
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 1.20