Zema Tube Beauty
Zema Tube Beauty's Channel
 
 
ለምን ፀጉሬን ተላጨሁ
145
ቀላል የቁጥርጥር አሠራር
26
vitamin c(ቫይታሚን ሲ
25
 
zema
richo 2
richo
Tiktok funny
 
Profile
 
Name
Zema Tube Beauty
Description
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣቹ ራሄል ነኝ በዚህ ቻናል የፀጉር ስራ, የሜካፕ አሠራር
የፋሽን አልባሳት,እና ተፈጥሮአዊ የውበት መጠበቂያ ,ይዤላቹ እመጣለሁ እባካቹ ሰብስክራይብ ,።ሼር,ላይክ,አስተያየት
እንዲሁም አዲስ ቪዲዮ ስጭን ቶሎ እንዲደርሳቹ የደውል ምልክቱን ይጫኑ !እየመጣቹ ስለምታበረታቱኝ አመሠግናለሁ ።
Hello welcome to my channel I love to create hair styles, makeup ,beauty &fashion !!Please subscribe,like,comment&ring bell to get notification when i have a new video.thanks for support .❤️🥰

Subscribers
3.27K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
benjatube (4 minutes ago)
የመጨረሻ ጎበዝ ነሽ ውበት ጥበቃ አንደኝ እዚህ እኮ አርባ እውሮ ነው አንዴ ለመስራት አንዴ ግን እቃዎችን ከገዙ ጊዜን ገንዘብን እና በተፋለገ ጊዜ ፍዋ ማለት ይችላሉ ምርጥ ቪድዮ
mesitube5561 (9 minutes ago)
አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እሪች የሚገርም ነው ጥፍርሽን አሳመርሽው ጥፍር መቀጠል ለሚፈልግ ከፍሎ ከመሰራት ጥሩ መላ ነው አሪፍ ስራ ነው ያምራል
yefikerkitchen1403 (18 minutes ago)
ዋው ሳሎን መሄድ ቀረ በቃ በጣም እናመሰግናለን በቀላሎ ቤታችን መስራት የምንችልበት ዘዴ ስላሳየሽን
tizetagirmakids (28 minutes ago)
ዋዉ በጣም ያምራል ዜማዬ ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን ሼር
FikireTube12 (31 minutes ago)
ሪቾዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ያሳየሽን እንዲ በቀላሉ በእቤታችን በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን
weynitube440 (47 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ምርጥ እዴት ነሽልኝ በጣም የሚያምር ነው የሰራሺውዋው ነው ቆንጆ እዴት ያምራል ብታይ ጎበዝ ሼር ስላረግሺን እናመሰግናለን የመረጥሺው ጥፍርቀለም እራሱ ልዩ ነው ️
Babi-Asmare.20150 (52 minutes ago)
ዜማዬ በጣም አሪፍ ነው የገዛሽበትን ሊንኩን ብታስቀምጪልን እናመሰግናለን ላይክ ሼር
meronwg9509 (1 hour ago)
ሰላም ዙማዬ እእንካን ደና መጣሽ በጣም እሪፍ ነው ቤታችን ውስጥ እደዚ መስራት ጊዛችንን ይቆጥብልናል አሬፍ ነገር ነው ያስየሽን እጂሽ ይባረክ
HELENTUBE7 (2 hour ago)
በጣም አሪፍ ነው ሳሎን ሄዶ ወጪ ከማውጣ እንደዚ በቤት ውስጥ በቀላሉ ጥፍራችን ማሳመር የምንችልበትን መንገድ ሼር ስላረግሽን በጣም ነው ማመሰግነው ተባረኪልኝ
HulegebTube (2 hours ago)
ቴክኖሎጂ ሚደነቅ ነው, በተለይ ጥፍር እየወደዱ ማያድግላቸው ወይም በስራ ምክንያት ማሳደግ ለማይችሉ ጥሩ መላ ነው አሪፍ አድርገሽ ሰርተሽዋል የጥፍር ቀለሙ ከለሩ ያምራል ወድጄዋለው 🏾
menitube-3685 (10 hours ago)
ዜማዬ ውዴ ሰሞኑን ቢዚ ሆኜ አመለጠኝ በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ሼር
netsiskitchen7169 (20 hours ago)
ዜማዬ የኔ ቆንጆ አንቺኮ ለውበት ቅመም ነሽ አዎ ይሻላል ውጭ ወቶ ብዙ ከመክፈል በቤት ውስጥ ለነሱ አንዴ የምትከፍሊው እቤት ውስጥ ለብዙ ጊዜ ያገለግላል ጥሩ ዘዴ ነው።
nuraynin (16 hours ago)
ዜማዬ ጎበዝ ነሽ ውበትሽን በጣም ነው የምትጠብቂው የዛሬውም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ሼር
maedtube5222 (4 hours ago)
ዜማዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ከባድ ነዉ ብዬ የምገምተዉን ጥፍርን በጄል መሙላት እንደዚህ በቀላል መስራት !!!!!! በእዉነት አድንቄሻለሁ አንቺ ምንም ወጪ ሳታወቺ ግብአቶችን በመግዛት መዋብ ትችያለሽ፡፡ ተመስጬ ነዉ ያየሁት ዉበትን መጠበቅ ደስ ይለኛል ግን እንደዚህ በጠለቀ መልክ እራሴ ሰርቼ አላዉቅም ስላጋራሽን አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያሳየሽን፡፡
ሞክሼ በጣም ምርጥ ስራ ነው ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
keludishow (21 hours ago)
ልዩ ነው ዜማዬ ሁሌ ስለውበት እያስተማርሽ ያለሽው ነገር በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ነው በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ በርቺልኝ
TigstWeldemicael-m8x (19 hours ago)
ስታስረጂ በጣም በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል
yeshizetewahido3586 (21 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
-hibsttube9779 (4 hours ago)
ሪቾዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ እህት!!
lulatesfu2366 (22 hours ago)
ዋው ዘማየ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እጆችሽ ይባረኩ ከዚህ የበለጠ ስራ ጌና ንጠብቃለን ️
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.40 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.20