Eyerus እየሩሰ 16 እናቴ
Eyerus እየሩሰ 16 እናቴ's Channel
 
 
Eyerus እየሩሰ 16 እናቴ
Profile
 
Name
Eyerus እየሩሰ 16 እናቴ
Description
⭕️⭕️ሰላም ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራቹህ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰላም ጤና ለናንተው ይሁን በማለት ይህ የ Eyerus እየሩሰ 16 እናቴምርጥ ቻናላችን ልክ እንደሌሎቹ ቻናሎቻችን ሁለገብ የሆኑ ዝግጅቶችን የምናቀርብበት ቻናል በመሆኑ ሀሳብ አስተያየት ድጋፋቹህ አይለየን ለዘመድ ወዳጅ ጓደኛ ሼር በማድረግ የኛ ምርጥ ቤተሰብ እንዲሆኑ በማድረግ ዛሬም ልክ እንደወትሮው ድጋፋቹህ እንደማይለየን ተስፋ በማድረግ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን⭕️⭕️Peace be with you, dear and respected families of our channel. May peace and health be with you. This is Eyerus Yerus 16, our best channel, as it is a channel where we present multi-purpose events just like our other channels, so your support will not separate us by sharing it with relatives and friends and making them our best family. We offer our sincere thanks⭕️⭕️

Subscribers
12.4K
Subscriptions
Channel Comments
Shem937 (4 minutes ago)
ስያምር ማሸ አለህ በርች ውዴ
BRTUKAN5TUBE2 (10 minutes ago)
ሠላም ጤናይሥጥልኝ እህታለሜ እንኳንም በሰላም መጣሽልኝ የኔማር በርችልኝ የኔዉድ
belatukmusi (17 minutes ago)
የፈጣይር (ሙአጀናት )አሰራር ,,,,full like and connected
fayizamohammed (28 minutes ago)
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉውዉዉ በጣም ደስ የሚል አሰራርነዉ ዉደ በርች ሰላምፍቅርን ያብዛልንሰላምለሀገራችንይሁን
Eteneshtube (31 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽልንአሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺለንንን ሀገራቼንንን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቾን ይጠብቅልንን
KalklkDanAyten-s2k (47 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ልዩ የሆን ፈጣየር ነው የጋገርሺው ስውር የሚምር እጂሺ ይባርክ
zinashzbyoutube5327 (51 minutes ago)
ዋወ መርጠ የፍጣዬር አሰራር ነው አሰራሩን ሰለ አሳዬሽን እናመሰግናለን ሰላሙን አድነቱን የበዛለን ሰለ መተሰጡን ሁሉም ነገር ከለብ እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ከለብ እናመሰግናለን በርቭልኝ
Radiahmed (1 hour ago)
ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያያ ጎበዝ በርቺልንን አሪፈ ሥራ ነው በዚሁ ቀጥይበች አሪፈ ሞያ ነው ያለሸ በሌላም ሞያ እጠብቅሻለንን
birhanwoloyetube1002 (2 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችንንኳንደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው እህታችን አሪፍ ቆይታ ነው
HabtamHata (3 hours ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውው እጅጉን ደስስስ የሚል አሰራርነው ያጋራሽን በርችልኝ ምርጥ ባለሙያነሽ በርች
barekatyoutube5196 (15 hours ago)
ዋውውው ጎበዝ በርችልን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም በጣም አሩፉ አሰረር እና መስግናለን በጣም ምርጥ ነው
kidist_tube1 (6 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል የሚያምር አሰራር ነው ያሰየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን በርች
alemyetube- (17 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ ቆንጆ አሰራር ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልኝ
ስላም ስላም ስላም እኳንንን ደህና መጣሺ እህታችንንን ከልብ ባለሙያነሺ የኔ አንበሳ እናመስግናለንንንንንን በርቺልኛ
kemir264 (11 hours ago)
ሰላም እህታችን ዋውውውውው በጣም የሚወድና የማይጠገብ የፈጣይር አስራር ነው በጣም ነው እሚያምረው ብሉኝ ብሉኝ የሚል ፈጣይር ነው በርችልን ትችያለሽ
ሀገሬHageratube-x2b (11 hours ago)
ዋውውውውው ዋውውው በጣም እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን በቀጣይ ቪድዮ እስገምንገናኝ መልካም ቆይታ ስለነበረን ቆይታ እናመስግናለን በርችልን
AtsedeZerfu-ei3fq (21 hours ago)
ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና ደስስ የሚል ቆይታ ነው ዋዋዋዋው በጣም አሪፍ አስራር ነው ባለሞያ እጅሸ ብርክ ይበል
Abreham21birte-jg8sv (22 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋውውውውውውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያካፈልሽን በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
ብርሐኔ (13 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅ ይባረክ በዚሁ ቀጢይ በሌላ እንጠብቅሻለን
መድናአስፋው (13 hours ago)
ሠላም ሰላም እንካን ሰላም መጣሽ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.40 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 2.30